ኪንታሮት(wart)
- Human papiloma virus በሚባሉ ቫይረሶች ይከሰታል
- በብዛት ዕድሜያቸው ከ5_20 ያሉ ሰወች ላይ ይከሰታል
- የበሽታ መከላከል አቅማቸው የቀነሰ ሰወች ላይ ደግሞ የመከሰት ዕድሉ ይጨምራል በተለይ አዋቂወች ላይ
- በብዛት የሚወጡት ዕጅ ላይ: ጣት ላይ እና ጥፍር አካባቢ ነው
ህክምና - የሚቀመሙ መድሀኒቶች
- በፈሳሽ ናይትሮጅን (cryotherapy) ማጥፋት
- በኤሌክትሮካውተሪ (electrocautery) ማሽን ማጥፋት
- ወደ ክሊኒካችን ቢመጡ በዘመናዊ electrocautery እና cryotherapy ማሽኖቻችን እናጠፋልዎታለን::
ዶ/ር ዳዊት ዮሀንስ
የቆዳና የአባላዘር ህክምና ስፔሻሊስት
ጥላ የቆዳና የአባላዘር ልዩ ክሊኒክ
አድራሻ ቦሌ ቡልቡላ ማሪያም ማዞሪያ ፀሀይ ህንፃ
ስልክ 0967253625 ወይም 0912050354


Add a Comment