የPRP ህክምና
- ይህ ህክምና ለፀጉር መነቃቀል እና መመለጥ, ለፊት ቆዳ መሸብሸብ, ለቆዳ ሸንተረር እና ለጠባሳ በጣም ወሳኝ መፍትሄ ነው
- PRP: platelate rich plasma ከታካሚው ደም በመውሰድ እና platelate የተባሉትን የደም ሴሎች በመለየት ለታካሚው መልሶ መስጠት ነው
- platelate የተባሉት የደም ሴሎች ለፀጉር: ለቆዳ እና ለተለያዩ የሰውነታችን ሴሎች ዕድገት የሚሆን ጠቃሚ growth factor ወይም ንጥረ ነገር ስላላቸው ለፀጉር መነቃቀል እና መመለጥን: ለፊት ቆዳ መሸብሸብ: ለሸንተረር ወዘተ አሁን ላይ ሁነኛ መፍትሄ እየሆኑ ይገኛሉ
- ይህ ህክምና ከፀጉር ንቅለ ተከላ በመቀጠል ለፀጉር ሁነኛ መፍትሄ ነው
- ክሊኒካችም ይህንን ህክምና በተመጣጣኝ ዋጋ ይዞለዎት መጥቷል
ዶ/ር ዳዊት ዮሀንስ
የቆዳና የአባላዘር ህክምና ስፔሻሊስት
ጥላ የቆዳና የአባላዘር ህክምና ልዩ ክሊኒክ
አድራሻ ቦሌ ቡልቡላ ማሪያም ማዞሪያ ፀሀይ ህንፃ

Add a Comment